Signature Doorsየተለዩ በሮች
Strong entrances with a refined finish.የተራቀቀ ጥራት ያላቸው ጠንካራ መግቢያዎች።
Crafted kitchens, wardrobes, doors, and custom interiors made in Addis Ababa for homes, offices, and premium spaces. የተሠሩ የወጥ ቤት ካቢኔቶች፣ ቁምሳጥኖች፣ በሮች እና ብጁ የውስጥ እቃዎች በአዲስ አበባ ውስጥ ለመኖሪያ፣ ለቢሮ እና ለከፍተኛ ቦታዎች የተዘጋጁ ናቸው።
Established in 2007, Waryt Wood Works is one of Ethiopia's leading custom woodworking manufacturers with more than 15 years of experience. Having completed over 50,000 projects with a workforce of 200+ skilled professionals, we are recognized for exceptional craftsmanship, modern manufacturing technology, and customer satisfaction. ዋሪት ውድ ዎርክስ በ2007 በአዲስ አበባ ወስጥ በመመሰረት ወደ አሁን ይህ ከ15 ዓመታት የልምድ በተላበሰ ከ50,000 በላይ ፕሮጀክቶችን ከወዲ ለውጤ ቀርቦ ከ200 በላይ ባለሙያ ሠራተኞች በመታገዝ ኢትዮጵያን ግንባር ቀደም የእንጨት ውጤቶች አምራች ሆኖ ይገኛል።
Years Experience ዓመታት ልምድ
Skilled Employees ባለሙያ ሠራተኞች
Projects Completed የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች
Exquisite designs and layouts customized around storage efficiency and built-in appliances. ለማብሰያ ምቹ የሆኑና የቁሳቁስ ማከማቻ ቦታን ባገናዘበ መልኩ የተሰሩ የወጥ ቤት ካቢኔቶች።
Secure, durable, and beautifully crafted entryways that define the character of your space. ከቀይ ባህር ዛፍ እና ከሌሎች ጠንካራ እንጨቶች የተዘጋጁ አስተማማኝና ማራኪ በሮች።
Space-maximizing custom walk-in closets and built-in wardrobe systems for modern living. ዘመናዊ አኗኗርን የተከተሉ፣ ሰፊ ቦታ መያዝ የሚችሉ እና የተንሸራታች በሮች ያሏቸው ቁምሳጥኖች።
Ergonomic tables, desks, and shelving systems crafted to build a highly productive workspace. ለአስተዳደር እና ለሠራተኞች ምቹ የሆኑ ጠረጴዛዎች፣ የስብሰባ ጠረጴዛዎችና የፋይል መደርደሪያዎች።
Explore selected doors, kitchens, cabinets, and shelving made for distinctive spaces.ለልዩ ቦታዎች የተዘጋጁ በሮች፣ ኩሽናዎች፣ ካቢኔቶች እና መደርደሪያዎችን ይመልከቱ።
Strong entrances with a refined finish.የተራቀቀ ጥራት ያላቸው ጠንካራ መግቢያዎች።
Purposeful layouts, beautiful materials.ተግባራዊ አቀማመጥ እና ውብ ጥሬ ዕቃዎች።
Storage that brings order and character.ሥርዓትን እና ውበትን የሚያመጡ ማከማቻዎች።
Clean lines for collections worth showing.ለሚያሳዩ ስብስቦች የተዘጋጁ ንጹህ መስመሮች።
The video opens from a lightweight preview image first, so your visitors can access it quickly without waiting for a full embedded player to load. ይህ ቪዲዮ በመጀመሪያ ከአጭር ቅድመ-እይታ ምስል በኩል ይከፈታል ስለዚህ ጎብኝዎች ከሙሉ ቪዲዮ ተጫዋች በፊት በፍጥነት ሊያዩት ይችላሉ።
We use high-grade timber, MDF, and heavy-duty hardware built to withstand heavy daily use. ምርቶቻችን ለረጅም ዓመታት እንዲያገለግሉ እጅግ ጠንካራ የሆኑ እንጨቶችንና ተያያዥ ጥሬ እቃዎችን እንጠቀማለን።
Every cabinet and door is manufactured to fit your exact building layout dimensions. ማናቸውንም የወጥ ቤት፣ የቁምሳጥን እና የበሮች ልኬቶች እንደየቦታው ሁኔታ በትክክለኛ ሚሊሜትር ልኬት እናዘጋጃለን።
Our dedicated assembly crews ensure clean joints, tight alignments, and professional delivery. የሰለጠኑ የእንጨት ባለሙያዎቻችን የተሰሩትን እቃዎች በቦታው ላይ በተገቢው ሁኔታ ይገጥማሉ።
We continue to support clients after delivery with adjustments, maintenance guidance, and follow-up care for any project issues or additional service requests. የደንበኞችን ፕሮጀክቶች ከአቅርቦት በኋላ በመስተካከል፣ በጥገና ምክር እና በተጨማሪ አገልግሎት እንዲነቃቃ እንደያዘ እንከታተላለን።