From conceptual design to precision manufacturing and flawless on-site installation. ከመጀመሪያው ዲዛይን ሃሳብ ጀምሮ፣ በትክክለኛ የማምረት ሂደትና አስተማማኝ ገጠማ ድረስ የተሟላ አገልግሎት እንሰጣለን።
We transform your spatial concepts into high-end wood projects. Our team provides professional CAD blueprints, 3D renderings, and precise material consultations to fit your space and budget. የቦታዎን አጠቃቀም በተሻለ መልኩ ለመቅረጽ የዲዛይን ባለሙያዎቻችን በCAD እና 3D ስዕሎች አማካኝነት ምርቶቹ በቦታው ላይ ሲገጠሙ ምን እንደሚመስሉ አስቀድመው እንዲመለከቱ ያደርጋሉ።
Using advanced woodworking machinery and computerized panel sizing, our highly trained factory workforce handles large real estate bulk orders and custom residential orders with identical quality controls. ዋሪት ውድ ዎርክስ ዘመናዊ የእንጨት ማቀነባበሪያ ማሽኖችን በመጠቀም፣ ለሪል እስቴቶች በብዛት የሚመረቱ በሮችን እና የወጥ ቤት እቃዎችን እንዲሁም ለግል ቤቶች የሚሆኑ ምርቶችን በጥራት ያመርታል።
Our dedicated assembly crews manage the entire logistics process, performing onsite adjustments, level alignments, and hardware tests to ensure smooth drawer glides and silent cabinet closures. የገጠማ ባለሙያዎቻችን የተመረቱትን እቃዎች ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማጓጓዝ፣ በቤቶ የተገጠሙት ካቢኔቶችና በሮች በትክክለኛ አሰላለፍ መገጠማቸውን እና ያለ ምንም ድምፅ መዘጋታቸውን ያረጋግጣሉ።
We discuss your needs and take exact site dimensions.ፍላጎትዎን በመረዳት በቦታው ላይ በመገኘት ልኬቶችን እንወስዳለን።
We present detailed 3D renderings for your approval.ዲዛይኑን በ3D ምስል አዘጋጅተን ለእርስዎ እናሳያለን።
Our factory crafts your units using advanced machinery.በትክክለኛ ማሽኖች በመታገዝ ምርቶችዎን በፋብሪካ እናመርታለን።
Our crews install and complete fine adjustments.የገጠማ ባለሙያዎቻችን እቃዎቹን አስተካክለው ይገጥማሉ።